Channel
Updated: 2026-07-29
ዓባይን ለመጠበቅ የተሻለው መንገድ፦ ከፖለቲካ ሴራ ወደ አረንጓዴ ትብብር ከዓመታት በፊት የዓባይ ወንዝ ተፋሰስ በከፍተኛ የሥነ ምኅዳር መዛባት እና የሕልውና አደጋ ውስጥ ወድቆ እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው:: የደን መመናመን፣ ከፍተኛ የአፈር መሸርሸር እና የአካባቢ መራቆት የወ…
የብሔራዊ ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ ለሀገር ደኅንነት እና ጥቅም መከበር ቁልፍ የአቅም ግንባታ ማዕከል ነው - የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት የብሔራዊ ደኀንነት ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ደኅንነት እና ጥቅም…
ኢትዮጵያን ለመንካት ማንም እንዳያስብ፤ እንዳይሞክርም! የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ዛሬ ላይ የገነባው እጅግ አስፈሪ ግርማ ሞገስ፣ የሰው ሀገር ለመውረር፣ ድንበር ለመጋፋት ወይም በሌሎች ሉዓላዊ ሀገራት ላይ ጣልቃ ለመግባት የታለመ አይደለም:: ይልቁንም፣ ይህ አስገራሚ ወታደራዊ እና ተ…
በጥቃቅንና በንዑስ ቡድኖች የተነሱ የአጀንዳ ሀሳቦች ለስልታዊ ቡድን መቅረብ ጀመሩ ዛሬ በነበረው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ከ16 የባለ 250 አባላት ስልታዊ ከእያንዳንዳቸው የተመረጡ 25 ወኪሎች ከጥቃቅን ቡድኖች እስከ ንዑስ ቡድኖች በነበረው ሂደት የተነሱ የአጀንዳ ሃሳቦችን በቃለ ጉባኤ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
የገበታ ፕሮጀክቶች እና ኮሪደር ልማት የኢትዮጵያን ቱሪዝም እንዴት ቀየሩ? ባለፉት አምስት ዓመታት የኢትዮጵያ ቱሪዝም ዘርፍ ከውሱን የገቢ ምንጭነት ገጽታው በመውጣት፣ ወደ ዋነኛ የሀገር ግንባታ፣ የሰላም ማስፋፊያ እና የኅብረ ብሔራዊ አንድነት መገንቢያ ማኅበራዊ መሣሪያነት የተሸጋገረበት…
አረንጓዴ ዐሻራ፡ በኢትዮጵያውያን ዘንድ አዲስ የኅብረት እና የጋራ ዓላማ ባህልን የፈጠረ መርሐ-ግብር ኢትዮጵያ በ2011 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አነሳሽነት የጀመረችው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ዛሬ ላይ የኢትዮጵያን ገጽታ ከመስዋብ አልፎ የምግብ ዋስትና እና…
ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በማዕድን ዘርፍ ላይ በጋራ መስራት በሚቻልባቸው እድሎች እና የትብብር መስኮች ዙሪያ ተወያዩ የማዕድን ሚኒስትሩ ኢ/ር ሀብታሙ ተገኘ በአሜሪካ መንግሥት የመካከለኛው ምሥራቅ እና አፍሪካ ምክትል ረዳት ሚኒስትር ማርክ ሚሼል የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ …
“ዛሬ የምንተክለው ነገ ልጆቻችን ይጠለሉበታል፤ ነገ ልጆቻችን አይሰደዱም፤ ነገ ልጆቻችን አይለምኑም ብለን ነው።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) @etvafaanoromoo1 @etvkidschannel @ebcworld1 @etventertainment1