Channel
Updated: 2026-08-01
የኢትዮጵያ አዕምሮአዊ ንብረት ባለሥልጣን ሦስት ነባር አዋጆችን ሊያሻሽል ነው የኢትዮጵያ አዕምሮአዊ ንብረት ባለሥልጣን የአነስተኛ ፈጠራ ኢንዱስትሪ ንድፍ፣ የንግድ ምልክት እና የቅጂ መብት ነባር አዋጆችን ከዓለም አቀፍ ሕጎች ጋር ለማጣጣም የማሻሻያ ሥራ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ። የ…
#TECNO_SPARK_50 ስልኮት ድንገት ከእጆት ላይ ሲወድቅ ከባዱ ጭንቀት ስልኬ መልሶ ይሰራ ይሆን? ምንም ሳይሆንስ ከመሬት ይነሳ ይሆን የሚለው ጥያቄ ነው፡፡ ይህ ስጋት በአዲሱ ቴክኖ ስፓርክ 50 ፈፅሞ የለም ምክንያቱን አዲሱ ቴክኖ ስፓርክ 50 ከ 1 ነጥብ 8 ሜትር ያህል ርቀት ወ…
የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭትን ለማዘመን የሚያስችል ዲጂታል መተግበሪያ ይፋ አደረገ የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭትን ለማዘመን የሚያስችል ዲጂታል መተግበሪያ ይፋ አድርጓል። አዲሱ ዲጂታል ሥርዓት በነዳጅ ዘርፍ የሚታየውን ብልሹ አሠራር ለ…
በ2018 በጀት ዓመት በኤሌክትሮኒክ ግዥ ሥርዓት ከ597 ቢሊየን ብር በላይ ግዥ ተፈጸመ በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት በመንግሥት የኤሌክትሮኒክ ግዥ ሥርዓት ከ597 ቢሊየን ብር በላይ ግዥ መፈጸሙን የመንግሥት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን አስታወቀ። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር መሰረት…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
Commercial Banks Push Birr Exchange Rate Past 160 Against Dollar Commercial banks in Ethiopia have pushed the exchange rate of the Birr to a fresh low past 160 against the US dolla…
Ethiopia Targets $1 Billion in Manufactured Goods Export Revenue Next Fiscal Year Ethiopia aims to increase its revenue from manufactured goods exports to $1 billion in the 2019 Et…
#TECNO_SPARK_50 አዲሱ የቴክኖ ስፓርክ 50 አብረዎት ለረጅም ጊዜ እንዲዘልቅ ከመሰራቱ ባሻገር የIP64 ሬቲንግ ያለው ውሀ እና አቧራ እንዳያበላሸው ተደረጎ መሰራቱ እና ማረጋገጫ ማግኘቱ በየትኛውም ቦታ ያለምንም ስጋት ሊጠቀሙበት የሚችሉት ለርሶ የተሰራ ስልክ ነው፡፡ አዲሱ ቴክ…
በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ 357 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ተደረገ በአማራ ክልል በ2018 በጀት ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ 357 ኪሎ ግራም ወርቅ ተሰብስቦ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገቢ መደረጉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ አፈጻጸሙ ለውጭ ምንዛሪ ግኝትና …

Stay ahead of the curve with EBD. We provides daily updates on business news and trends in Ethiopia, perfect for start-ups, entrepreneurs, businessmen, & anyone interested. Contact us: @ebd_enquiries Join Discussion Group: https://t.me/+eq3KEXbX55s1YWQ0