Channel
The future starts here!
Updated: 2026-08-07
🛑 ብታጠናም ባታጠናም ክረምቱ ያልቃል! ስለዚህ ተጠቀምበት‼️ ክረምቱ እየሮጠ ነው፤ ነሀሴ 2 ደርሰናል፤ አንተም በፕሮግራም እያጠናህ ነው፤ ስለዚህ መጨነቅ የለም! የዚህ ክረምት ቀናት ልፋትህ ብሔራዊ ፈተናን በምርጥ ውጤት ያሳልፉሀል! የዛሬውን ጥናት እና ፈተና ጨረስክ? ካልጨረስክ አ…
🛑 ቅዳሜ፡ ለብሔራዊ ፈተና ወሳኝ ቀን! በውጤት ቀን የቤተሰቦችህን ኩራት አስብ። ያ ደስታ በዛሬው ጥረትህ ይወሰናል። ሰበብ የለም። በመቶ ሺዎች ከሚቆጠሩ ተፎካካሪዎችህ የምትበልጠው ቅዳሜና እሁድን ጥግ ድረስ ስትጠቀም ነው። በሙሉ ትኩረት አጥና። ዛሬ ሁላችንም Math's Unit 5 እ…
🛑 የአርብ ምሽት የፊልም ግብዣችን "The Persuit of Happiness" የተሰኘው ምርጥ ፊልም ነው። ፊልሙን ለማየት ከታች ያለውን አፕሊኬሽን ስልካችሁ ላይ ጫኑና የፊልሙን ርዕስ Search አርጋችሁ እዩት፤ የእንግሊዝኛ Subtitle አብሮት አለው። ፊልሙን የምታዩበትን አፕሊኬሽ…
🛑 ዕቅድ + ዲስፕሊን = ምርጥ ውጤት‼️ ይሄ ክረምት የሁሉም ተማሪ ህይወት የሚቀየርበት ነው። 9ኛ ክፍል የረሳኸውን፣ ያልገባህን ሁሉ በዚህ ክረምት ገብቶህ መጨረስ አለብህ። ከዛ ወደ 10ኛ ክፍል እንቀጥላለን። መስከረም ላይ ደግሞ 12ንቀን እየተማርን ማታ 11ን እንከልሳለን። ከእናን…
🛑 የአመቱ የመጨረሻ ወር! የቀረህን ጊዜ ተጠቀምበት! አልረፈደም‼️ ነሀሴን ጀምረናል። ጥናት ምንም ያልጀመራችሁ ልጆች "ወደኋላ ቀረው፣ ገና ነኝ" ብላችሁ አትጨነቁ ከእናንተ የሚጠበቀውን ሁሉ አርጉ፣ ከዛ ፈጣሪ ያግዛችኋል። ብዙ ልጆች የኢንትራንስ ውጤት ሲመጣ የሚቆጫቸው ጊዜዬን ብጠቀ…
🛑 ሀምሌ አለቀ! የክረምቱ ግማሽ አልቋል! ማጥናት ያልጀመራችሁ ጀምሩ! ዛሬ ሀምሌ ያልቃል! በፕሮግራም የምታጠኑ ልጆች ጀግና ናችሁ! ጥናት ያልጀመራችሁ ልጆች "ለምን እስከዛሬ ጥናት አልጀመርኩም? ሰነፍ ነኝ! አልረባም!" አትበል። ትላንት ላይመለስ አልፏል፤ ራስህን መውቀስ አቁም! ይ…
🛑 መዘናጋት የለም! በዲስፕሊን እንቀጥላለን‼️ ዛሬ የ 9ኛ ክፍል Phys Unit-4 እና Eco Unit-4 እናጠናለን። ከዛሬው Phy ት/ት ከ 5-6 የብሔራዊ ፈተና ጥያቄዎች ይወጣል፤ Eco ኢንትራንስ ከ9ኛ ክፍል የሚመጣው በዚህ አመት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ። አጥንተን ስንጨርስ እረ…
🛑 ዲስፕሊን ካለህ የማታሳካው ነገር የለም‼️ የዛሬ ጥናት እንዴት ነው? በሞራል እያጠናችሁ ፈተናውን እየተፈተናችሁ ነው! ሁላችሁም ጀግኖች ናችሁ! 9ኛ እና 10ክፍልን በዚህ ክረምት ለመጨረስ በፕሮግራም እያጠናችሁ ነው! ልክ ስንጨርስ ኢንትራንስን እንደምታልፉ ኮንፊደንስ ይኖራችኋል። …
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.