Channel
Updated: 2026-07-30
ሰላም እደሩ ቤተሰብ ነገ በአዳዲስ መረጃዎች እንገናኛለን!!❤️ @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Media post
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በሉካ ሞድሪች መለያ ! @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
ዩናይትድ ካርሎስ ባሌባ ላይ ያለው ፍላጎት የቆየ ነው ከዚህ ቀደም ከተጫዋቹ ጋር በግል ጥቅማጥቅም ዙሪያ ከስምምነት ደርሷል። ዩናይትድ በተጨማሪም አዳምስ እና አሌክስ ስኮትን በዝርዝሩ ውስጥ አካቷል። - ቤን ጃኮብስ @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Media post
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-03 · first ad check queued
ክለቡ አዲስ የዘጠኝ ቁጥር አጥቂ ሊጨምር የሚችልበት አጋጣሚ አለ። ይህ የሚሆነው ግን ዜርክዚ ወደ ዩቬንቱስ የሚያቀና አልያም ክለቡን ለቆ የሚወጣ ከሆነ ነው። - ቤን ጃኮብስ @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
በግራ መስመር አሁንም አማራጮችን ይፈልጋሉ። ሉዊስ ሆል እና አንቶኒ ሮቢንሰን በክለቡ በከፍተኛ ሁኔታ አድናቆት የሚሰጣቸው ተጫዋቾች ናቸው። - ቤን ጃኮብስ @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Media post
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛውም አስተያየት @wiz_hasher ለስልክ አስተያየት 0919337648