Channel
⚽ ጎል | 🏆 ውጤት | 🔥 ትንታኔ 📲 ይቀላቀሉ! ሜዳው ይጠብቃችኋል።
Updated: 2026-07-31
🚨 ሀል ሲቲ ኖቤል ሜንዲን አስፈረመ! ክለቡ ተጫዋቹን ከራዮ በ20 ሚሊዮን ዩሮ እና ተጨማሪ ክፍያዎች ለማስፈረም ተስማምቷል። ከዝውውሩ 4 ሚሊዮን ዩሮ ለቀድሞ ክለቡ ሪያል ቤቲስ ይከፈላል። ይህንንም ማርኮስ ቤኒቶ ዘግቧል። @sportmeda_et
አሳዛኝ ዜና ከጣሊያን! 💔 የኤሲ ሚላን እና የጣሊያን ብሔራዊ ቡድን ታላቅ አፈ ታሪክ የነበረው ፍራንኮ ባሬዚ በ66 ዓመቱ ዛሬ ማለዳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ባሬዚ በዘመኑ በእግር ኳስ ዓለም የራሱን አሻራ ያሳረፈ አንጋፋ ተጫዋች ነበር። ለቤተሰቦቹ እና ወዳጆቹ መጽናናትን እንመኛ…
ለብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ ክረምት የልምምድ ማልያ እጥረት የለም። ብዙ ማልያዎች ተዘጋጅተውለታል። 👀 @sportmeda_et
ብሬንትፎርድ የማማዱ ሳንጋሬን ዝውውር ለማጠናቀቅ ከሌንስ ጋር በቃል ተስማምቷል — ሄር ዊ ጎ! 🚨 የዝውውሩ ዋጋ 41 ሚሊዮን ፓውንድ ሲሆን፣ ሳንጋሬ ዛሬ የህክምና ምርመራውን ያደርጋል። ይህም የክለቡን የምንግዜም ውድ ግዢ ያደርገዋል። ፊርማው በዚህ ሳምንት መጨረሻ ይጠበቃል። @spor…
Media post
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ኮል ፓልመር ስለታዋቂው "በረዶ" ሴሌብሬሽኑ! "ይህን አከባበር በስሜ አስመዝግቤያለሁ። ሞርጋን ሮጀርስ ሊሞክር ከሞከረ፣ የፍርድ ቤት አስፈጻሚዎች ደጁ ላይ ይደርሳሉ።" ሲል በቀልድ መልክ ተናግሯል። "ቀልድ ወደ ጎን፣ ምናልባት አብረን እናከብራለን" ሲል አክሏል። @sportmeda_et
Media post
ኮል ፓልመር ስለ ዣቢ አሎንሶ ተናገረ። ተጫዋቹ አሰልጣኙን ሲያሞካሽ እንዲህ ብሏል፦ "ዣቢ አሎንሶ ለእኛ ለተጫዋቾች አዲስ መንፈስ ነው።" "በጣም ደስተኞች ነን፤ ሀሳቦቹንም እንወዳቸዋለን።" @sportmeda_et