Channel
Updated: 2026-07-28
በግብፅ የሚኖር ኢትዮጵያዊ ስደተኛ "እስር ቤት ከገባ ከአራት ቀናት በኋላ" ሕይወቱ ማለፉን ምንጮች ተናገሩ! በግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ ይኖር የነበረ አንድ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ ወደ እስር ቤት ከገባ ከአራት ቀናት በኋላ ሕይወቱ ባለፉት ለግለሰቡ ቅርብ የሆኑ ሦስት ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ።…
ኤል ኒኖ በአፍሪካ ኢኮኖሚ ላይ እስከ 20 ቢሊዮን ዶላር ጉዳት ሊያደርስ ይችላል ተባለ! በአሁኑ ወቅት በተለይ ኃይለኛ በሆነው የኤል ኒኖ የአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት በአፍሪካ ኢኮኖሚ ላይ ከ10 እስከ 20 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስ እንደሚችል የአፍሪካ ልማት ባ…
🚨በየ5 ደቂቃው ምስል የሚያነሳውና ሰላይ የሆነው የስማርት ፎን ምስጢር ይፋ ሆነ ከሰሜን ኮሪያ በምስጢር ተሰርቆ የወጣ አንድ የስማርት ፎን ስልክ፣ የመንግስቱ አገዛዝ የዜጎቹን እያንዳንዱን እንቅስቃሴ ምን ያህል በአስፈሪ ሁኔታ እንደሚቆጣጠር ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ይፋ አድርጓል። ቢ…
Media post
8 ኢትዮጵያውያን 160 ኪሎ ግራም ጫት ወደ ሳውዲ አረቢያ ሊያስገቡ ሲሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ። በሳውዲ አረቢያ የጸጥታ አካላት ባካሄዷቸው የፍተሻ እና የቁጥጥር ስራዎች፣ የድንበር ህግ የተላለፉ 8 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ማዋላቸው ተገለጠ። በጃዛን ክልል አል-ዳየር (Al-Daer) በተባለ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
የሱዳን ጦር ካርቱምን ከኤል-ኦቤይድ የሚያገናኘውን ዋና መንገድ ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን አስታወቀ! የሱዳን ጦር ኃይል ከመዲናዋ ካርቱም ተነስቶ በተቀናቃኙ የፈጣን ደጋፊ ኃይሎች (አርኤስኤፍ) ከበባ ውስጥ ወደምትገኘው ኤል-ኦቤይድ ከተማ የሚወስደውን ዋና የትራንስፖርት መስመር ሙሉ በሙሉ መ…
Media post
Media post

መረጃዎችን ለመላክ @fikerassefa